2 years ago✅ለኤርፓድ እና ለመነፅር ለየብቻው ወጪ ማውጣት ቀረ። ዝንጥ በሚሉበት መነፅር ዘፈኖን እያደመጡ ቢሄዱስ። በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ የራሱ ዋየርለስ ስፒከር የተገጠመለት ዝንጥ የሚሉበት የፀሐይ መነፅር አመጣንሎ ። ✅በመነፅሩ እጅታ ላይ በተገጠሙት Bluetooth ስፒከሮች የፈሉትን ማዳመጥ አንዲሁም ስልክ ማዋራት ይችላሉ። ስፒከርሮቹ ጀሮ ውስጥ የማይገቡ መሆናቸውም የጀሮዎትን ጤና እንዲጠበቁ ይረደዎታል። ✅በ 1 ቻርጅ ረጅም ጊዜ ስለሚያገለግል የባትሪ ነገር አያሳስቦትም ። ይደውሉ ፣ ይዘዙ ፤ ያሉበት ድረስ እናደርሳለን። 📞0908777774 💵2300 br
2 years ago✅ይሄ ሸንቃጣው የጁስ መፍጫ ነው! Cyber የጁስ መፍጫ! ✅ቦታ አይዝም፣ ለአጠቃቀም ቀላል እና ምቹ፣ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ የስልክን ያክል ቀላል፣ በሻንጣዎ ቢይዙት ቦታ የማይፈጅ የማይከብድ ✅ሙዝ ቢሉ ብርቱኳን፣ ማንጎ አቮካዶ፣ አያይ እኔ መስራት እምፈልገው ስፕሪስ ነው ቢሉ… ምን አለፋዎት የፈለጉትን ፍራፍሬ ከተፍተፍ አድርገው መጨመር ብቻ በደቂቃዎች ውስጥ የሚፈልጉትን አይነት ጭማቂ በጠንካራና በማይዝጉ ስል ምላጮቹ ይሰራልዎታል። ✅ከፈጩበት በኋላ ለማጭዳት የሚነቃቀል በቀላሉ የሚፀዳ አኗኗርዎን የሚያሻሽል ሸንቃጣ የጁስ መፍጫ ከአውላላ ገበያ ለእናንተ። ___ ይደውሉልን ደጅዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን። 📞0908777774 💵2000 br
2 years agoመኪና እየነዳን ድንገት ውሀ ቢጠማን፣ ጉሮሮአችን ቢደርቅ አንዳፍታ ወርጄ ልግዛ አይባልም! ለምን ከጉዞዎ ይስተጓጎላሉ? በኩባያችሁ መጠን መስፋትና መጥበብ የሚችለውን ✅የውሀ ኩባያ መያዣ ከአውላላ ገበያ ሸምተው ይገላገሉ። ✅ከውሀ በተጨማሪ የተለያዮ ትኩስና ቀዝቃዛ መጠጦችን ሸብ አድርጎ ለማስቀመጥ ምቹ፤ ✅ለአቀማመጥ ቀላል፣ ለአይን ማራኪ ለመኪናዎ ተጨማሪ ውበትን የሚያላብስ ውብ ዲዛይንና ቀለም ያለው፣ በአንድ ጊዜ ሁለት ኩባያዎችን መያዝ የሚችል፣ ለአቀማመጥ ቀላል፣ የማይነቃነቅ፣ ጠንካራ Go-Des ___________________________________ ይደውሉልን ደጅዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን። 📞0908777774 💵3000
2 years agoውብ የጥፍር ቀለማትና ዲዛይን ያስዋብሽው ጥፍርሽን ለማድረቅ ሁነኛ መላ ከአውላላ ገበያ። ✅በቤት ውስጥ አልያም በውበት ሳሎን በቀላሉ የምንጠቀምበት። ✅የሚያመነጨው አነስተኛ ሙቀት ጥፍርሽን ከመቃጠል መታደጉ ብቻ ሳይሆን ዲዛይኑንና ቀለማቱን ፍክት ድምቅ እምር ስለሚያደርጋቸው የጣትሽን ውበት ያጐላዋል። ✅ለአይን ማራኪ በሆኑ 6 ቀለማት የተዘጋጀውን ለአጠቃቀም ቀላልና ምቹ የሆነውን የጥፍር ማድረጊያ የራስሽ አድርጊው። ___________________________________ ይወደውሉልን ደጅዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን። 📞0908777774 💵3400 ብር ብቻ
2 years ago✅ቡና እና የተለያዮ ቅመሞችን አንድ በተን በመጫን ብቻ ከአንድ እስከ 5 ደቂቃዎች በፍጥነትና በጥራት መፍጨት የሚችለውን Rirhong መፍጫን ከአውላላ ገበያ በተመጣጣኝ ዋጋ የግልዎ ያድርጉ። ✅ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ፣ በትንሽ ቦታ ላይ መቀመጥ የሚችል፣ ጊዜና ጉልበትን ቆጣቢ፣ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ ቀላል፣ የራሱ የሆነ የማፅጃ ብሩሽ ያለው ✅በከፍተኛ የኤሌክትሪክ ሀይል የመቃጠል ስጋትን ለማስቀረት የራሱ የሆነ ፊዮዝ የተገጠመለት፣ ከማይዝግ ንፁህ ብረት የተሰራ፣ ለቤት ውስጥና ለተለያዮ አገልግሎቶች ምቹ Rirhong የቡና እና የተለያዮ ቅመሞች መፍጫ። __ ይደውሉልን ደጅዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን። 📞0908777774 💵3800 br
2 years ago✅እንኳን ደስ ያላችሁ! ከእንግዲህ ሽንኩርት ለመፍጨት አይኔን ያቃጥለኛል፣ ቢላ እጄን ይቆርጠኛል፣ መብራት የለም ማለት ቀረ። በቻርጅ የሚሰራ የሽንኩት መፍጫ እነሆ ከአውላላ ገበያ። ✅ቤታችን ውስጥ በሚገኝ መደበኛ የኤሌክትሪክ ሀይል በቀላሉ የሚሰራ፣ ፈጣን እና ትልቅ ሀይል ያለው፣ ለአጠቃቀም ቀላል በመዳፍ ላይ ብቻ መቀመጥ የሚችል ሰፊ ቦታ የማይፈልግ፣ ከፈጩ በኋላ ለማፅዳት ምቹ ✅ሽንኩርት፣ ቲማቲም፣ ቃሪያና የተለያዮ አትክልቶችን ቢፈጩበት ደከመኝ ሰለቸኝ የማይለው የኩሽናዎ ሁነኛ አጋር እንዲሁም ረዥም ጊዜ ማገልገል የሚችሉ የማይዝጉ የማይሰበሩ ስል ምላጮች ስለተገጠሙለት እፎይ ያስብላል። ___ ይደውሉልን ደጅዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን። 📞0908777774 💵1500 br
2 years ago🔋30000 mAH of capacity 📺Status display ⚡️Charges 3 times faster 4️⃣Comes with four wires iPhone, micro, type C & USB 💰4499birr only 🚚free delivery 📞call us 0908777774
2 years ago✅ከወገብ ህመም ይገላገሉ ። አሁን አሁን ላፕቶፕ ላይ በስራ ረዥም ጊዜ እናሳልፋለን ታዲያ አቀማመጣችን በተስተካከለ ሁኔታ ካልሆነ ለጤናችን አስጊ ነው። ✅ከዚህ ስጋት የሚገላግል የላፕቶፕ ማስቀመጫ እነሆ እንደፈለጉ አጀስት አድርገው ይጠቀሙበታል ✅ተቀምጠውም ሆነ ቆመው ሲሰሩ እንደፍላጎትዎ ላፕቶፖዎን አስተካክለው ያስቀምጣሉ ጠንካራ እና ለአጠቃቀም ቀላል ነው ይደውሉልን። ይደውሉ ይዘዙ! 📞0908777774 💸1899 br
2 years ago✅ለብርቱ ጉዳይ በፈለጉት ጊዜ ድንገት ስልክዎ ባትሪ ቢዘጋስ? ✅ከቁልፍ መያዣዎ ላይ የሚያንጠለጥሏት እቺ ፓወር ባንክ መፍትሄ አላት:: ✅ከስልክዎ በተጨማሪ ለስማርት ዎች ዋየርለስ ቻርጂንግ አማራጭ አለው:: ለአጠቃቀም እና ይዞ ለመንቀሳቀስ እጅግ ምቹ እና ቀላል ✅እስከ 2000mah አቅም አለው እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ ይደውሉልን:: 📞0908777774 💸2399 br
2 years ago✅እጅግ ውብ ስማርት ዎች ለሴቶች ሶስት የተለያየ ማሰሪያ ከሚያምር ተጨማሪ ብራስሌት ጋር የያዘ:: ✅ዋየርለስ ቻርጅ የሚያደርግ የሰውነትዎን እና የአከባቢዎን ቴምፕሬቸር መለካት የሚችል ከአይፎንም ሆነ ከአንድሮይድ ስልኮች ጋር በብሉቱዝ መገናኘት የሚችል:: ✅ሙሉ ስክሪን ፈጣን touch screen እጅግ ውብ ዲዛይን ከፈጣን አገልግሎት ጋር የያዘ ነው እኛ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኙታል ይደውሉልን:: 📞0908777774 💵4300