2 years agoG6 smart watch combo ✅ሶስት የተለያየ መለዋወጫ ማሰሪያ ያለው ምርጥ ስማርት ዎች ✅ጥርት ያለ ዲስፕለይ ስክሪን ያለው ✅የልብ ምትና የደም ግፊታችንን ሁኔታ የሚከታተል ✅ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ይመዝናል የአየር ሁኔታን ይተነብያል ✅ሌሎች ብዙ አገልግሎቶች አሉት ይደውሉልን ደጅዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን። 💰 4599 ብር ብቻ ይህንን እና ሌሎች እቃዎችን ለማግኘት በባዮ ሊንካችን በኩል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
2 years ago✅ከወገብ ህመም ይገላገሉ ። አሁን አሁን ላፕቶፕ ላይ በስራ ረዥም ጊዜ እናሳልፋለን ታዲያ አቀማመጣችን በተስተካከለ ሁኔታ ካልሆነ ለጤናችን አስጊ ነው። ✅ከዚህ ስጋት የሚገላግል የላፕቶፕ ማስቀመጫ እነሆ እንደፈለጉ አጀስት አድርገው ይጠቀሙበታል ✅ተቀምጠውም ሆነ ቆመው ሲሰሩ እንደፍላጎትዎ ላፕቶፖዎን አስተካክለው ያስቀምጣሉ ✅የላፕቶፕ ፋን በበቂ ሁኔታ ቬንትሌት እንዲያደርግ ይረዳል ጠንካራ እና ለአጠቃቀም ቀላል ነው ይደውሉልን። ይደውሉ ይዘዙ! 📞0908777774 💸1899 br
2 years agoዘመናዊ አላርም ✅በጠዋቱ መነሳት ጥሩና ምርታማ ቀን እንዲኖረን ይረዳል። ✅ይህ አላርም ክሎክ ለዚህ ጉዳይ ታስቦ የተመረተ ነው። ማታ አላርምዎን ይሞላሉ በማይረብሽ ድምፅ ይቀሰቅስዎታል። ✅ስንት ሰአት እንደሆነ በደምፅ ይነግረናል። ✅በድንገይ ጭምር ስለሚሰራ የሀይል ጉዳይ አያሳስብም። ✅የተለያየ ድምፅና የድምፅ መጠን ለመምረጥ የሚያስችል። ✅ራሴጌያችን ላይ በቀላሉ መቀመጥ የሚችል 💰 1999 ይህንን እና ሌሎች እቃዎችን ለማግኘት በባዮ ሊንካችን በኩል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
2 years ago🔥🔥ልዩ የስራ ዕድል!🔥🔥 👌👌ማንኛውም ሰውመደበኛ ስራውን እየሰራ ሊሰራው የሚችል! 🚀🚀በወር እስከ 5000ብር እና ከዚያ በላይ የሚያስገኝ ስራ 🙌100% እውነተኛ ! ለሰሩት ስራ ወዲያውኑ ክፍያዎትን ይረከባሉ! ማየት ማመን ነው፣ ይህን https://t.me/awlalajob የቴሌግራም ግሩፕ አሁኑኑ ተቀላቅለው ስለስራው የሚሰጠውን መግለጫ ይከታተሉ። ዘወትር ማክሰኞ እና አርብ ማታ 2:00 ሰዓትላይ https://t.me/awlalajob ቴሌግራም ቻናል ላይ ስለስራው የሚሰጠውን መግለጫ ይከታተሉ። ለማንኛውም ጥያቄ በ ☎️☎️0908777774☎️☎️ ይደዉሉ ለበለጠ መረጃ እነኚህን ቴሌግራም ግሩፖች ይቀላቀሉ https://t.me/awlalajob https://t.me/awlalagebeya https://t.me/awlalaaffiliates
2 years agoአነስተኛ ፓወር ባንክና ፍላሽ ላይት ✅5000 ሚሊ አምፒር አቅም ያለው ለአያያዝ ምቹና ቀላል ፓወር ባንክ ከአውላላ ገበያ። ✅እንደየምርጫችሁ ለአይፎንም ሆነ ለሳምሰንግ በታይፕ ሲ እና በላይትኒንግ አማራጮች የቀረበ፣ በአንድ ጊዜ ፉል ቻርጅ ስልካችንን ደግሞ ደጋግሞ ቻርጅ ያደርጋል ✅ፓወር ባንኩ ከቻርጀርነትም በተጨማሪ እንደ ፍላሽ ላይትም ሆኖ ያገለግላል ጨለማውን ወገግ ያደርጋል 💰2600 ብር ብቻ ይህንን እና ሌሎች እቃዎችን ለማግኘት በባዮ ሊንካችን በኩል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። 📞 0908777774
2 years agoWater Dispenser ✅ከፍተኛ ጥራት ካለው ማቴሪያል የተሰራ ✅በአንድ ጊዜ ፉል ቻርጅ እስከ 19 ሊትር ውሀ ይቀዳል ✅ከየትኛውም የውሀ ጃር አልያም ከትናንሽ የውሀ ቦትሎች መቅዳት የሚችል ✅ከ100 ሚሊ ሊትር እስከ 1000 ሚሊሊትር ውሀ ያለማቋረጥ መቅዳት የሚችል ✅ሰፊ ቦታ የማይፈልግ ለአጠቃቀም ቀላል 💰4299 ብር ብቻ ይህን እና ሌሎች እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት ባዮ ላይ ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። 📞0908777774
2 years ago✅HOMETIME ዘመናዊ የልብስ መተኮሻ ✅በየትኛውም ቦታ ላይ ልብሶችን የምንተኩስበት Home time ዘመናዊ የልብስ መተኮሻ። ✅በአጭር ጊዜ በመጋል ለስራ ዝግጁ ይሆናል፣ የሙቀት መቀነሻና መጨመሪያ አለው፣ በደረቁ አልያም በእንፍሎት መተኮስ ይችላል፣ እጅ ላይ አይከብድም፣ ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል የልብስ መተኮሻ ከአውላላ ገበያ። 💰3000 ብር ብቻ ይህን እና ሌሎች እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት ባዮ ላይ ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
2 years ago✅ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ AMOLED ዲስፕሌይ ያለው ምርጥ ስማርት ዎች ✅ከርቭድ ዲዛይኑ ልዩ ውበት ያጎናጽፈዋል ✅ስቴንለስ ስቲል ፣ጎማ እና ቆዳ ሶስት ✅የተለያየ ማሰሪያ ያለው ✅ከተለያየ አለባበስ ጋር እየቀያየሩ የሚዘንጡበት ምርጥ ዘመናዊ ሰዓት ✅ምርቱ የHaino teko ስለሆነ የጥራት ጉዳይ አያጠራጥርም ☎️ይደውሉልን 0908777774 💰5399 ብር ብቻ ይህን እና ሌሎች እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት ባዮ ላይ ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
2 years ago✅በአስተኛ ዋጋ አነስተኛ የፂም እና የፀጉር መለጫ አመጣንሎ፣ ✅በቻርጅ የሚሠራ እንዲሁም ፣ለአያያዝ ምቹ ። በአንድ ቻርጆ ረጅም ስአት የሚቆይ። ✅የቻርጅ መጠኑን የሚያሳይ Digital Display የተገጠመለት ። ተጠቅመውበት ሲጨርሱ የሚያፀዱበትን ብሩሽ ያካተተ። በጣም በቅናሽ ዋጋ እኛ ጋር ያገኙታል። ___ ይደውሉ ይዘዙ ያሉበት እናደርሳለን። 📞 0908777774 💸 2000
2 years agoከዚህ ብኋላ መነጽር፣ኤርፖድ እና ሰዓት ለመግዛት ሶስት ጊዜ ገንዘብ አያወጡም። ✅የጀርመኑ haino teko ምርት የሆነ ምርጥ valued combo ። ኮምቦው በውስጡ ምርጥ የጸሀይ መነጽር፣ ብሉቱዝ ኤርፖድ እና ስማርት ሰዓት የያዘ ነው። ✅ስማርት ሰዓቱ ከአፕልም ሆነ ከአንድሮይድ ስልክ ጋር መስራት ይችላል።ስልክ ቢደወል ሜሴጅ ቢገባ ስልክ አስሬ ከኪስ ማውጣት አያስፈልጎትም የአካሎን የጤና ሁኔታም በቀላሉ ይከታተሉበታል። ✅HD smart ዲስፕሌይ ያለው ሲሆን ከሁለት የተለያዩ ማሰሪያዎች ጋር የመጣ ነው። 💸4300 ብር ብቻ ይደውሉልን። 📞 0908777774 🌐 awlala.com