2 years agojel socks ✅ለተሠነጣጠቀ እና ለደረቀ እግር የሚሆን ✅የትኛውንም አይነት ማለስለሻ የሚያስጠቅም ✅ሚታጠብ ✅በቀን ከ20-30 ደቂቃ ብንጠቀመው የእግራችንን ልስላሴ ሙሉ በሙሉ መመለስ ይቻላል 700 ብር ብቻ ይደውሉ እና ይዘዙን ካሉበት ቦታ እናደርሳለን ☎️ 0908777774 ይህንና ሌሎችን እቃዎች ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/awlalagebeya
2 years agoምቹ ጄል መቀመጫ ✅በስራ ቦታ እና መኪና ላይ ረዥም ጊዜ ያሳልፋሉ? እንግዲያውስ ይሄ ምቹ የመቀመጫ ተደራቢ ያስፈልጎታል ✅ከወገብ ህመም፣ከሙቀት እና ላብ ጋር ተያይዞ ከሚመጡ ህመሞች ይገላገላሉ ✅ቢሮ ውስጥ በምቾት ይሰራሉ፣ መኪና ላይ በምቾት ያሽከረክራሉ ✅በጤና ጉዳይ ነገ የሚባል ቀጠሮ የለም 💰 2000 ብር ብቻ አሁኑኑ ይደውሉልን፣ ያሉበት ድረስ እናደርሳለን ይህን እና ሌሎች እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት ባባዮ ሊንካችን በኩል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
2 years agoየሳሙቡሳ መስሪያ ✅ለቁርስ ለመክሰስ ለልጆች ትምህርት ቤት ምግብ ለማሰር ✅ሳምቡሳን በቀላሉ በቤት ውስጥ መስራት ያስችሎታል ✅ለአጠቃቀም እጅግ ቀላል ነው ✅ምንም አይነት የኤሌክትሪክ ኃይል ስለማይጠቀም ዬትም ቦታ ላይ ይጠቀሙበታል ለማዘዝ 0908777774 ይደውሉልን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን ይህን እና ሌሎች እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
2 years agoእጅግ ዘመናዊ የልብስ መተኮሻ ✅እንደየጨርቁ አይነት ሙቀቱን አጀስት የሚያደርግ ቴክኖሎጂ ያለው ✅የራሱ የውሃ መያዣ ኖሮት እንፋሎት እያወጣ ልብስ የሚተኩስ ✅ሙቀት መቆጣጠሪያ ቁልፍ ስላለው ልብስ የቃጠላል የሚል ስጋት የማያሳድር ✅እራሱን በራሱ የሚያጸዳ ✅ለልብስ ተስማሚ ከሆነ ጥሬ እቃ የተሰራ ✅በተመጣጣኝ ዋጋ ከአውላላ ያገኙታል 💰 3000 ብር ብቻ ይደውሉልን ይህን እና ሌሎች እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
2 years agoስማርት ዎች፣ ተጨማሪ መዘነጫ ሰአት እና ውብ ብራስሌት ሶስቱንም በአንድ ላይ ከአውላላ ✅ስማርት ዎች፣ ተጨማሪ ቆንጆ መዘነጫ ሰአት እንዲሁም ውብ ብራስሌት ሶስቱንም በአንድ ላይ ከአውላላ ስለሚገባችሁ ✅ስማርት ዋቹ የልብ ምትን ይለካል፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ይከታተላል፣ በቀላሉ በብሉቱዝ ይገናኛል፣ የስልክ ጥሪን ይቀበላል ይደውላል፣ የፅሁፍ መልእክትም እንዲሁ፣ ሌላም ሌላም በርካታ አገልግሎቶችን ያካተተ፣ የተራቀቀ ✅ለሚወዷ ለስጦታ ቢያስቡት የሚያስመግን “እንኳን አደረክልኝ” የሚያስብል ✅ሲጠቀሙበት ቀላል፣ እጅ ላይ ሲያስሩት የማይከብድ፣ የማይሻክር፣ ግርማ ሞገስን የሚያላብስ ✅ረዥም ጊዜ የሚቆይ ባትሪ ባለቤት፣ ✅ ጥርት ድምቅ ያለ እስክሪን የተገጠመለት ✅በማራኪ ዲዛይን እና ጌጥ የተዋበ ስለሆነ ቀንዎ ላይ እምር ድምቅ ብለው የቴክኖሎጂውን አለም ከአውላላ ይቀላቀሉ ይደውሉልን ደጅዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን። 💰4300ብር ብቻ ይህንን እና ሌሎች እቃዎችን ለማግኘት በባዮ ሊንካችን በኩል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
2 years agoሁለገብ መፍጫ ✅ፍራፍሬ ቢሉ ስጋ፣ ሽንኩርት ቢሉ ቡና ሁሉንም የሚፈጭ ሁለገብ የኩሽናዎ አጋር ✅ሶስት አይነት የፍጥነት አማራጮች ያሉት ✅ስጋ፣ ቡና፣ ሽንኩርት በአንድ ጊዜ እስከ ሶስት ኪሎ ይፈጫል ✅6 ሊትር ጭማቂ በአንድ ጊዜ ያዘጋጃል ✅ፈጣንና ከፍተኛ ሀይል ያለው 80 ዋትሞተር የተገጠመለት ✅ ለአጠቃቀም ቀላል ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ ምቹ ✅የሚነቃቀል ለማጽዳት ቀላል ✅ለቤት ውስጥ ቢሉ ለድግስ ድካምን የሚያቀል ጊዜን የሚቆጥብ ሁነኛ ሁለገብ መፍጫ ለእናንተ ከአውላላ ይደውሉልን ደጅዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን። 💰4000 ብር ብቻ ይህንን እና ሌሎች እቃዎችን ለማግኘት በባዮ ሊንካችን በኩል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
2 years agoሶስት የተለያዮ መቀያየሪያ ማሰሪያ ያለው ስማርት ሰአት ከአውላላ ✅ወርቃማ ቀለምን ጨምሮ ሶስት የተለያዮ መቀያየሪያ ማሰሪያዎች ያሉት ✅ስማርት ሰአቱን በመጠቀም ብቻ ስልክ መደወልና መቀበልና የተለያዮ ስራዎችን መስራት እንችላለን ✅የበፊቱን ባለገመድ ቻርጅ ማድረጊያ ያስቀረ ፈጣን እና ለአያያዝ ምቹ የሆነ ዋየርለስ ቻርጀር ያለው ✅ሁነኛ የግል ዶክተር፤ የእንቅልፍ ሁኔታችንን እየተከታተለ ምክር የሚለግስ፣ የልብ ምታችንን የሚለካ፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎቻችን የሚከታተል የሚመዘገብ የሚያሳውቅ ✅ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ 1.8 ኢንች እስክሪን የተገጠመለት ✅ድጋሚ ቻርጅ ማድረግ ሳያስፈልግ ለበርካታ ቀናት የሚሰራ ✅ለራስ ቢሉ ለሚወዱት በስጦታ የሚያበረክቱት ማራኪ ዲዛይን ያለው ስማርት ሰአት ከአውላላ ይደውሉልን ደጅዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን። 💰4300ብር ብቻ ይህንን እና ሌሎች እቃዎችን ለማግኘት በባዮ ሊንካችን በኩል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
2 years agoጆሮ ጥብቅ አድርጎ የሚይዝ ዘመናዊ ኤርፖድ ከአውላላ ✅የብሉቱዝን የመጨረሻውን ቴክኖሎጂ የሚጠቀም 5.0 ✅በተለያዮ እንቅስቃሴዎች ወቅት ከጆሮ የማይወድ ጥብቅ አድርጎ የሚይዝ ✅በፍጥነት ፉል ቻርጅ የሚያደርግ ረዥም ሰአት ያለመቆራረጥ የሚሰራ ✅ጥራት ያለው ድምፅ ለጆሮ የሚያደርስ ምቾት የማይነሳ ✅በማራኪ ዲዛይንና ቀለም የተቆነጀ ዘመናዊ ኤርፖድ ከአውላላ ይደውሉልን ደጅዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን። 💰2000 ብር ብቻ ይህንን እና ሌሎች እቃዎችን ለማግኘት በባዮ ሊንካችን በኩል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
2 years ago3 in 1 blender mill mincer ✅ሶስቱንም በአንድ ላይ የያዘ ዘመናዊና ኦሪጂናል መፍጫ ✅የጁስ፣ የቡና፣ የቅመማ ቅመም መፍጫ ያለው ✅ለጁስ ቤት ስራም ሆነ ለቤት መገልገያ የሚሆን ✅ጥራት ካለው እና ለምግብ ተስማሚ ከሆነ ጥሬ እቃ የተመረተ ✅ረዥም ጊዜ የሚያገለግል ሞተር ያለው እና ባለ 400ዋት ፓወር ✅እስከ 1.6ሊትር የመያዝ አቅም ያለው ይደውሉልን ደጅዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን። 💰3800 ብር ብቻ ይህንን እና ሌሎች እቃዎችን ለማግኘት በባዮ ሊንካችን በኩል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
2 years agoMulti-functional grinder ✅እጅግ ጠንካራና ጥራት ያለው ሁለገብ የደረቅ ቅመምና የቡና መፍጫ ✅በፈለግነው የድቀት መጠን እንደፍላጎታችን እያስተካከልን መፍጨት የሚችል ✅በደቂቃ 25,000 ጊዜ መሽከርከር የሚችል ፈጣን ሞተር የተገጠመለት ከፍተኛ አቅም ያለው ✅ከጠንካራ ብረት የተሰራ በመሆኑ ቢወድቅ አይሰበረም አይጎዳም ✅መፍጫውን ከመቃጠል ለመከላከል የራሱ ፊዮዝ የተገጠመለት ✅ስቴንለስ ስቲል ስለሆነ አይዝግም ይደውሉልን ደጅዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን። 💰 4000 ብር ብቻ ይህንን እና ሌሎች እቃዎችን ለማግኘት በባዮ ሊንካችን በኩል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።