2 years ago✅ድንገት ውሃ ውስጥ ቢገባ ይበላሻል ብለው አንዳይሰጉ ከስልኮ ጋር በብሉቱዝ አገናኝተው የስልክ ጥሪ ይቀበሉበታል:: ✅ሃይኖ ቴኮ G8-MAX smartwatch ወተር ፕሩፍ የሆነ በጥራቱ የተመሰከረለት ምርጥ ስማርት ዎች ነው:: ✅ባትሪው እንዴ ቻርጅ ከተደረገ ገላግሌ ነው ሁለት የተለያዩ መቀያየሪያ ማሰሪያ ያለው:: ✅ሰፊ እና ጥርት ያለ ስክሪን ከውብ ዲዛይን ጋር እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኙታል ይደውሉልን:: 📞 0908777774 💵 4299 b
2 years ago✅ሲም ካርድ መቀበል የሚችል 4G ኔትዎርክ የሚሰራ ምርጥ ስማርት ዎች። ✅Waterproof ስለሆነ ድንገት ዉሃ ውስጥ ቢገባ አይበላሽም። ✅ፈጣን ፕሮሰሰር የተገጠመለት። ✅የጤና ሁኔታዎን መከታተል የሚያስችል ። ✅ከስልክዎ ጋር በብሉቱዝ አገናኝተው ልክ እንደ ስልክ ይጠቀሙበታል። ✅እጅግ ውብ ዲዛይን ከፈጣን አገልግሎት ጋር የያዘ ነው። እኛ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኙታል። ይደውሉልን። 📞0908777774 💵5999 ብር ብቻ
2 years agoልጆችዎን በዚህ ከዬትም ቦታ ሆነው መከታተል ይችላሉ ሲም ካርድ የሚቀበል ። ✅ስልክ መደወል እና ጥሪ መቀበል የሚያስችል ከልጅዎ ጋር በማንኛውም ሰዖት የሚያገናኝ ። ✅በብሉቱዝ ከስልክ ጋር የሚገናኝ ዘመናዊ የልጆች ስማርት ዎች ። ✅ማሰሪያው ለልጆች ቆዳ ምቹ እና ተስማሚ ነው እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኙታል ይደውሉልን። 📞 0908777774 💵2299 br
2 years ago✅ጫጫታን እያጠፋ ጥርት ያለ ድምጽ ወደ ጆሮ ያደርሳል። ዲዛይኑ እና የተሰራበት ማቴሪያል ለጆሮ እጅግ ምቹ እና ተስማሚ ነው። አንዴ ቻርጅ አድርገው ከ24 ሰዓት በላይ ያለሀሳብ ይጠቀሙበታል። ✅ከአንድ ዲቫይስ ወደ ሌላ መቀየር ቢፈልጉ በፍጥነት መቀየር ይችላል። አውልቀው ሲያደርጉት ሲያዳምጡ የነበረው ሙዚቃ ከቆመበት ይቀጥላል። ✅ሊሎች ብዙ ዘመናዊ አገልግሎቶችም አሉት እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኙታል። ይደውሉልን። 📞0908777774 💵2500 BR
2 years agoከዚህ ብኋላ መነጽር፣ኤርፖድ እና ሰዓት ለመግዛት ሶስት ጊዜ ገንዘብ አያወጡም። ✅የጀርመኑ haino teko ምርት የሆነ ምርጥ valued combo ። ኮምቦው በውስጡ ምርጥ የጸሀይ መነጽር፣ ብሉቱዝ ኤርፖድ እና ስማርት ሰዓት የያዘ ነው። ✅ስማርት ሰዓቱ ከአፕልም ሆነ ከአንድሮይድ ስልክ ጋር መስራት ይችላል።ስልክ ቢደወል ሜሴጅ ቢገባ ስልክ አስሬ ከኪስ ማውጣት አያስፈልጎትም የአካሎን የጤና ሁኔታም በቀላሉ ይከታተሉበታል። ✅HD smart ዲስፕሌይ ያለው ሲሆን ከሁለት የተለያዩ ማሰሪያዎች ጋር የመጣ ነው። 💸4300 ብር ብቻ ይደውሉልን። 📞 0908777774 🌐 awlala.com
2 years ago✅ልብስ ላይ የተራገፈ ጸጉር እና ጥጥ መሳይ ነገሮችን በቀላሉ ያነሳልበቻርጅ የሚሰራ በመሆኑ ዬትም ይዘውት ሊንቀሳቀሱ ይችላሉ።በተለይ ለሱፍ ልብሶች ማጽጃ እጅግ ተመራጭ ነው። ይህን ማሽን ተጠቅመው ንጹህ እና ጽድት ያለ ልብስ ይልበሱ እጅግ ቀላል አጠቃቀም ካጸዱ ብኋላ በቀላሉ ከፍተው ማራገፍ ነው። ይደውሉልን። 📞0908777774 💵1200 ብር
2 years agoበድምጽ ጥራቱ የተወደደውን pro 6s ኤርፖድ 💵በ1000ብር ብቻ የብሉቱዝን የመጨረሻ ቴክኖሎጂ የሚጠቀም ከስልክዎ እስከ 16ሜትር ርቀት ድረስ ያለምንም የድምጽ መቆራረጥ መስራት የሚችል አንዴ ቻርጅ ተደርገው ከ 20 ሰዓት በላይ የሚያገለግሉ ማዳመጫዎች ረዥም ጊዜ ባትሪ መያዝ ከሚችል ቦክስ ጋር ውሃ የሚከላከል እና ለጆሮ ተስማሚ ዲዛይን ይደውሉልን። ✅0908777774 ያሉበት ድረስ እናደርሳለን።
2 years agoላፕቶፕ ለምኔ የሚያስብል ምርጥ C-idea ታብሌት ይዘንሎ መተናል። ይህንን ታብሌት ሲገዙ በዉስጡ ✅256 Gb storage+6 Gb ram ያለው ✅wireless mouse ✅pen ✅power bank ✅የቁልፍ መያዣ ✅air pod ✅keyboard አብረው ያገኛሉ። ይህን ሁሉ ያካተተውን ታብሌት 💵በ13,500 ብር ብቻ ደውለው ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን። 📞0908777774
2 years ago✅awlala.com አውላላ የኦንላይን መገበያያ ዌብሳይት። የሚፈልጉትን አያጡም፣ ስልኮች ፣ ላፕቶፖች ፣ የቤትና የኪችን እቃዎች ሁሉም አሉን። awlala.com ን ይጎብኙ ይሸምቱ።
2 years ago✅WS-L9 smart watch 💵5299 ብር ብቻ አንዱን ገዝተው አስራ አራት አይነት ያደርጉታል! ይህን ስማርት ዎች ሲገዙ አንድ ስማርት ዎች ብቻ አይደለም የሚኖሮት ሁለት አናት ከየራሳቸው ቻርጀር ጋር አለው ሰባት አይነት ተቀያያሪ ማሰሪያ እንደ አለባበስዎ የሚቀይሩት የጎማ፣የሸራ ሲፈልጉ የብረት በተለያየ ከለር አለው ሰው ስንት ሰዓት ነው ያለው/ያላት እስኪል ድረስ ዝንጥ ይሉበታል ያውም እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ ይደውሉልን 📞 0908777774 ያሉበት ድረስ በነጻ እናደርሳለን🚚