Product
Awlala

1/1
Posted
2 years ago
Description
የስልካችንን አዲስ የሶፍትዌር ቨርዥን መጫን ምን ጥቅም ያስገኛል?
🔸 የአይከኖች ለውጥ፣ የስክሪን አቀማመጥና ሌሎች የሚታዩ ክፍሎች ለውጥ
🔸 አዲስ አፕሊኬሽኖች ወይም አዲስ ገጽታ
🔸 ከዚህ ቀደም የነበሩ ገጽታዎች ላይ የሚደረግ ለውጥ
🔸 የሴኪዩሪቲ ማሻሻያዎች
🔸 የስልካችንን የመስራት አቅም የሚያሻሽሉ ድብቅ ማሻሻያዎች
ወ.ዘ.ተ
የስልኬን የሶፍትዌር ስሪት እንዴት ማወቅ እችላለሁ?
ለሳምሰንግ (Samsung)
🔸 ሴቲንግ ውስጥ እንገባና About Device ወይም About Phone የሚል ፈልገን እንከፍተዋለን፡፡
🔸 ከሚመጡል ዝርዝሮች መካከል Android version የሚለው ዝርዝር ውስጥ የሶፍትዌር ስሪታችንን ማግኘት እንችላለን፡፡
ለአይፎን (iPhone)
🔸 ሴቲንግ ውስጥ እንገባና General የሚለውን እንከፍታለን፡፡
🔸 በመቀጠል About
🔸 About የሚለው ዝርዝር ውስጥ IOS Version የሚለው ትይዩ የሶፍትዌር ስሪታችንን እናገኛለን
ይህንን መሠል መረጃዎች ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
https://t.me/awlalagebeya

More from Awlala
Swipe to see more products from this channel