Gebeya Search
Product

Awlala

Preview 1
1/1
Posted
2 years ago
Description
ፌስ ሮለርን (face roller) እንዴት ነው መጠቀም ያለብን?
ፊትን በቀላሉ ማሳጅ ለማድረግ እና የፊት ቆዳ ጥራትን ለመጠበቅ የሚረዳው ፌስ ሮለር አሁን አሁን በብዛት በሰዎች ዘንድ እየተለመደ መጥቷል። ታዲያ ይህ መሳሪያ የሚሰጠውን ጥቅም በተገቢው ሁኔታ እንድናገኝ አጠቃቀማችን በትክክለኛው መንገድ መሆን አለበት። አንዳንድ ሰዎች አጠቃቀሙን ካለማወቅ የተነሳ ማግኘት ካለባቸው ጥቅም ይልቅ ፊታቸው ላይ ጉዳት ሊያስከትሉ ይችላሉ። ሰዎች ፌስ ሮለር ሲጠቀሙ ከሚፈጽሟቸው ስህተቶች መካከል ዋነኞቹ የሚከተሉት ናቸው።

1. ፌስ ሮለር ከመጠቀማችን በፊት ፊታችን ተገቢውን ወዝ ማግኘት አለበት። ይህም ፊታችንን ማሳጅ በምናደርግበት ወቅት እፍግታ (friction) ተፈጥሮ የፊታችን ቆዳ እንዳይጎዳ ይረዳል። በተጨማሪም ሮለሩ የፊት ቆዳ ቀዳዳዎች እንዲከፈቱ ስለሚረዳ ቅባቱ ወደ ውስጥ ዘልቆ እንዲገባ ይረዳል።
2. ፌስ ሮለር ተገቢውን ውጤት እንዲያሳየን በመደበኝነት መጠቀም ይኖርብናል። ስለዚህ ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን ፊታችንን በፌስ ሮለር በአግባቡ ማሳጅ እንድናደርግ ይመከራል።
3. የፊታችን የደም ዝውውር እንዲቀላጠፍ እና ወጣት ቆዳ እንድንጎናጸፍ ፊስ ሮለር አጠቃቀማችንን ልብ ማለት አለብን። ሁሌም ፊታችንን ማሳጅ ስናደርግ ከፊታችን ማዕከል ተነስተን ወደውጪ ወደ አንድ አቅጣጫ ብቻ መሆን ይኖርበታል። ወደፊት እና ወደ ኋላ እያመላለሱ ማሳጅ ማድረግ አይመከርም።

4. ፌስ ሮለር በምንጠቀምበት ጊዜ ፊታችን ላይ የምናሳርፈው ጫና ተመጣጣኝ መሆን ይጠበቅበታል። በጣምም ጫና ሳናበዛ በጣምም ሳናሳንስ መጠነኛ ጫና ተጠቅሞ ማሳጅ ማድረግ ይመከራል።
ሲጠቃለል ፌስ ሮለር ሲጠቀሙ በቅደም ተከተል
• ፊትዎን በአግባቡ መታጠብዎን
• ፊትዎን በተገቢው ማውዛትዎን
• ማሳጅ የሚያደርጉበት መንገድ ትክክል መሆኑን
ልብ ይበሉ።
More from Awlala
Swipe to see more products from this channel
See More
Menstruation Heating Pad ✅የሴቶችን ጭንቀት እና ስቃይ የሚቀንስ ፍቱን መፍትሔ ✅ ሙቀት እና ቫይብሬሽን ያለው በሚፈልጉት መጠን ማስተካከል ይችላሉ ✅ አንዴ ገዝተውት ለረዥም ጊዜ የሚገለገሉበት ✅ በቻርጅ የሚሠራ ወገብዎ ጋር የሚያስሩበት በወገብዎ ልክ የሚስተካከል ✅ የልብ ህመም ላለባቸው እና የግራቪቲ ፍራቻ ችግር ያለባቸው ሠዎች እንዲጠቀሙት አይመከርም በ 3000 ብር ብቻ ይደውሉ ይዘዙን ካሉበት ቦታ እናደርሳለን። ☎️ 0908777774 ይህንን እና ሌሎች እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/awlalagebeya በቴሌግራም ለማዘዝ👇 https://t.me/Awlala123 አድራሻ: ቦሌ ሠላም ሲቲ ሞል አጠገብ ቦሌ ማይክሮ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
Posted At 10 days ago
Hanio Teko Watch 4 Pro Smart Watch ✅ ከስልክ ጋር አገናኝተው ስልክ መደወልም ሆነ ሚሴጅ መላላክ የሚችሉበት ✅ Curved screen ያለው ✅ ሶስት የእጅ ማሠሪያ መቀያየሪያ ያለው ✅ የፈለጉትን መተግበሪያ አውርደው መጠቀም የሚችሉበት ✅ የጤናዎን ሁኔታ መቆጣጠር የሚችሉበት እና ሌሎችም የተለያዩ ጥቅሞች ያሉት በ 5500 ብር ብቻ ይደውሉ ይዘዙን ካሉበት ቦታ እናደርሳለን። ☎️ 0908777774 ይህን እና ሌሎች እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/awlalagebeya በቴሌግራም ለማዘዝ👇 https://t.me/Awlala123 አድራሻ: ቦሌ ብራስ አካባቢ የሽ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
Posted At 10 days ago
Sony Headset ✅ ከውጭ የሚመጣ ድምፅን የሚያስወግድ ✅ አሪፍ ቤዝ ያለው ✅ አንዴ ፉል ቻርጅ ከተደረገ ለረዥም ጊዜ የሚሠራ ✅ ምቹ እና ውብ ዲዛይን ያለው በ 2800 ብር ብቻ ይዘዙን ካሉበት ቦታ እናደርሳለን። ☎️ 0908777774 ይህንን እና ሌሎች እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/awlalagebeya በቴሌግራም ለማዘዝ👇 https://t.me/Awlala123 አድራሻ: ቦሌ ብራስ ድልድዩን ተሻግሮ የሺ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
Posted At 10 days ago
Ambie Airpod ✅ የውጭ ድምፅን ሙሉ ለሙሉ የሚያስቀር ✅ water proof የሆነ በላብ ወይም በሌላ ውሀ የማይበላሽ ✅ ከጆሮ ውስጥ የማይገባ ለጆሮ ተስማሚ ✅ ጆሮን ጥብቅ አድርጎ ስለሚይዝ አድርጋችሁት ስፖርት መስራት የምትችሉበት ✅ አስተማማኝ ባትሪ ያለው በ 2000 ብር ብቻ ይዘዙን ካሉበት ቦታ እናደርሳለን። ☎️ 0908777774 ይህን እና ሌሎች እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/awlalagebeya በቴሌግራም ለማዘዝ👇 https://t.me/Awlala123 አድራሻ:ቦሌ ብራስ ድልድዩን ተሻግሮ የሺ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
Posted At 1 year ago
የሳሙቡሳ መስሪያ ✅ለቁርስ ለመክሰስ ለልጆች ትምህርት ቤት ምግብ ለማሰር ✅ሳምቡሳን በቀላሉ በቤት ውስጥ መስራት ያስችሎታል ✅ለአጠቃቀም እጅግ ቀላል ነው ✅ምንም አይነት የኤሌክትሪክ ኃይል ስለማይጠቀም ዬትም ቦታ ላይ ይጠቀሙበታል በ 2000 ብር ብቻ ይዘዙን ካሉበት ቦታ እናደርሳለን። ☎️ 0908777774 ይህንን እና ሌሎች እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/awlalagebeya በቴሌግራም ለማዘዝ👇 https://t.me/Awlala123 አድራሻ:ቦሌ ብራስ ድልድዩን ተሻግሮ የሽ ህንፃ
Posted At 1 year ago
C92 Max Smart Watch ✅ 64/6Gb RAM storage ያለው ✅ ሲም ካርድ የሚወስድ ✅ የፊት እና የኋላ ካሜራ ያለው ✅ የፈለጉትን መተግበሪያ አውርደው መጠቀም የሚችሉበት በ 8000 ብር ብቻ ይደውሉ ይዘዙን ካሉበት ቦታ እናደርሳለን። ☎️ 0908777774 ይህን እና ሌሎች እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/awlalagebeya በቴሌግራም ለማዘዝ👇 https://t.me/Awlala123 አድራሻ: ቦሌ ብራስ ድልድዩን ተሻግሮ የሺ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
Posted At 1 year ago
Menstruation Heating Pad ✅የሴቶችን ጭንቀት እና ስቃይ የሚቀንስ ፍቱን መፍትሔ ✅ ሙቀት እና ቫይብሬሽን ያለው በሚፈልጉት መጠን ማስተካከል ይችላሉ ✅ አንዴ ገዝተውት ለረዥም ጊዜ የሚገለገሉበት ✅ በቻርጅ የሚሠራ ወገብዎ ጋር የሚያስሩበት በወገብዎ ልክ የሚስተካከል ✅ የልብ ህመም ላለባቸው እና የግራቪቲ ፍራቻ ችግር ያለባቸው ሠዎች እንዲጠቀሙት አይመከርም በ 3500 ብር ብቻ ይደውሉ ይዘዙን ካሉበት ቦታ እናደርሳለን። ☎️ 0908777774 ይህንን እና ሌሎች እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/awlalagebeya በቴሌግራም ለማዘዝ👇 https://t.me/Awlala123 አድራሻ: ቦሌ ብራስ ድልድዩን ተሻግሮ የሺ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
Posted At 1 year ago
🔔Wireless headset glasses 🔸 መነፀር እና headset በአንድ ላይ 🔸ለረዥም ጊዜ የሚቆይ ባትሪ 🔸ከስልክዎም ሆነ ከታብሌትዎ ወይም ከኮምፒተርዎ ጋር በብሉቱዝ ማገናኘት የምትችሉት 🔸 ስልክ መደወል ወይም ሙዚቃ ማዳመጥ የሚያስችል በ 3500 ብር ብቻ ይዘዙን ካሉበት ቦታ እናደርሳለን። ☎️ 0908777774 ይህንን እና ሌሎች እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/awlalagebeya በቴሌግራም ለማዘዝ👇 https://t.me/Awlala123 አድራሻ:ቦሌ ብራስ ድልድዩን ተሻግሮ የሺ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
Posted At 1 year ago
W26 Pro Max Smart Watch ✅ ሁለት ተቀያሪ ማሰሪያ ያለው ✅ የራሱ ኤርፖድ ያለው ✅ ከስልካችን ጋር በብሉቱዝ የሚገናኝ 3000 ብር ብቻ ይደውሉ ይዘዙን ካሉበት ቦታ እናደርሳለን። ☎️ 0908777774 ይህን እና ሌሎች እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/awlalagebeya በቴሌግራም ለማዘዝ👇 https://t.me/Awlala123 አድራሻ: ቦሌ ብራስ ድልድዩን ተሻግሮ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
Posted At 1 year ago
Haino Teko GP22 Smart Watch ✅ ከስልክ ጋር በብሉቱዝ ማገናኘት የሚችሉት ✅ airpod እና መነፀር ያለው ✅ ቀበቶ ያለው በ 6900 ብር ብቻ ይደውሉ ይዘዙን ካሉበት ቦታ እናደርሳለን። ☎️ 0908777774 ይህን እና ሌሎች እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/awlalagebeya በቴሌግራም ለማዘዝ👇 https://t.me/Awlala123 አድራሻ: ቦሌ ብራስ ድልድዩን ተሻግሮ የሺ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
Posted At 1 year ago