Product
Awlala

1/1
Posted
2 years ago
Description
የእጅ ሠዓትዎ ቶሎ እንዳይበላሽ ይህንን ያድርጉ
መቼም ብዙ ገንዘብ አውጥተን የገዛነው እቃ ብዙ ሳያገለግለን ጥገና ሲጠይቅ አልፎ ተርፎም ዳግመኛ እንዳያገለግል ሆኖ ሲበላሽ ማየት አንጀት ያሳርራል፡፡ የትኛውም እቃ ተገቢውን የአጠቃቀም መመሪያ ተከትለን እስከተጠቀምንበት አስፈላጊውን ሁሉ ጥንቃቄ እስካደረግንለት ድረስ የሚጠበቅበትን አገልግሎት እየሰጠን ረዘም ላለ ጊዜ መቆየት እንደሚችል ግን አያጠራጥርም፡፡ለመሆኑ ለስማርት ሰአት ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ ምንድን ነው?
🔵እስክሪን ፕሮቴክተር መጠቀም
እስክሪን ፕሮቴክተር እስክሪናችን በቀላሉ እንዳይሰበር ከማድረጉም ባሻገር በመጫጫር የሚመጣን የሚረብሽ የእይታ ጥራትን ያስቀርልናል፡፡
🔵በመደበኛ ሁኔታ ማጽዳት
ስማርት ሰአት በቀላሉ ሊሰበር የሚችል ዲቫይስ ስለሆነ ለእርሱ ተብለው በተዘጋጁ የፅዳት ቁሶች ተገቢውን የጽዳት መመሪያ ተከትለን በየቀኑ ማጽዳት ልብ ይሏል፡፡
🔵በጥንቃቄ ቻርጅ ማድረግ
ብዙ ጊዜ ስማርት ሰአት ላይ አደጋ የሚደርሰው ከእጃችን ፈተን ቻርጅ ልንሰካ በምንሞክርበት ጊዜ ከእጃችን አምልጦ መሬት ሲወድቅ ነው፡፡ ስለዚህ ቻርጅ በምናደርግበት ጊዜ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
🔵በየጊዜው አፕዴት ማድረግ
ጥሩ አገልግሎት እንዲሰጥ በየጊዜው የሚቀርቡ ማዘመኛዎችን በመጠቀም ሶፍትዌሩን ማዘመን አለብን፡፡
🔵 አንዳንድ ስራዎችን በምንሰራበት ወቅት እናውልቀው
ቤት ውስጥ ስራ ከዚህ እዛ እየተሯሯጥን በምንሰራበት ጊዜ ሰአታችንን ከሆነ ቁስ ጋር አጋጭተን ልንሰብረው እንችላለን፡፡ ስለዚህ ሁሌም ቢሆን እንዲህ ያሉ ለግጭት የሚዳርጉ ስራዎችን በምንሰራበት ጊዜ ስማርት ሰአታችንን ብናወልቀው ይመከራል፡፡
ይህንን እና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
https://t.me/awlalagebeya

More from Awlala
Swipe to see more products from this channel