Gebeya Search

Products

Browse recent posts with images, channel details, and descriptions.

Channels
Scroll to explore channels from results
Page 4 of 917
(Showing 31 - 40 of 9163 products )

Pap Big woo car showroom 🚘🇨🇬ミ መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ አሪፍ መላ ፣ 彡 መኪና አሎት ፣ ወይስ ጥሩ መኪና ለምግዛት አስበዋል ፣ ኧረ ደግሞ መኪናዎን በጥሩ ዋጋ መሸጥ ከፈለጉ
793 followers
10 hours ago

ነዳጅ በጓዳ :ህዝብ በሜዳ‼ በኢራን:አሜሪካና እስራኤል መካከል የተቀሰቀሰው ጦርነት የኢኮኖሚ ትኩሳቱን ወደ እኛ ዘንድ ሰድዶታል። መንግስት የነዳጁ ቁጠባ መልዕክት ካስተላለፈ በኋላ አጋጣሚው "ለአንዳንድ ነጋዴዎች" ያልተጠበቀ የገቢ ምንጭ ሆኖላቸዋል። ​ዛሬ ሰራተኛና ተማሪ በታክሲ ተራ ለሰዓታት ሲቆሙ፣ በየጓዳው ግን ነዳጅ በጀሪካን እየተሞላ ይደበቃል። ይህ ሰው ሰራሽ እጥረት በዘርፉ ላይ ከፍተኛ ቀውስ የፈጠረ ሲሆን፣ ድርጊቱም የጦርነቱ መዘዝ ሳይሆን የሞራል ዝቅጠት ውጤት ነው። ​መንግስት በየጓዳው ነዳጅ በሚደብቁና የህዝብን ስቃይ ለትርፍ በሚያውሉ አካላት ላይ የሚወሰደው እርምጃ ግን የላላ ይመስላል።አካሄዱን በማረም ነዳጅ ከጓዳ ወጥቶ ለህዝብ አገልግሎት ሊውል ይገባል። ​#getahun mekonen ==================== አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ 👇👇👇 https://t.me/gate22522


Page 4 of 917
(Showing 31 - 40 of 9163 products )